Książka Life Shaped By Wisdom Ermias Tilahun

Life Shaped By Wisdom

Język: Amharski
Oprawa: Miękka
Wydawca: Indy Pub
Dostępność: Dostępna u dostawcy
Wysyłamy za 14-21 dni
98.01
"ማንም ጥበብ ቢጎድለው ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን ለእርሱም ይሰጠዋል" (ያዕ 1፥5) የጥበብ ጉድለት ማሰብ የማይገባንን እንድና...

Informacje o książce

Język
Amharski
Oprawa
Książka - Miękka
Data wydania
2012
strony
194
EAN
9781087879697
ISBN
1087879698
Enbook ID
33466505
Wydawca
Waga
268
Wymiary
152 x 229 x 10

Pełny opis

"ማንም ጥበብ ቢጎድለው ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን ለእርሱም ይሰጠዋል" (ያዕ 1፥5)

የጥበብ ጉድለት ማሰብ የማይገባንን እንድናስብና መኖር የማይገባንን እንድንኖር ያደርገናል። ኑሮን ያለ ጥበብ ለመኖር መሞከር መኪናን ያለ ነዳጅ ለመንዳት እንደመሞከር ነው። አብዛኛውን ጊዜ በኑሮ ውስጥ የሚጎድለን ገንዘብ፣ ጓደኛ፣ ስራ፣ እውቀት፣ ዕድል ይመስለናል። በእርግጥ እነዚህ ነገሮች ሲጎድሉን ቶሎ እናውቃቸዋለን። ጥበብ ሲጎድለን ግን ቶሎ አንነቃም። ይህ ብቻ ሳይሆን የጎደለን ጥበብ መሆኑን ስለማናውቅ ቶሎ ብለን ሌላ ነገር እንደጎደለን እናስባለን።

ሰው ገንዘብ ኖሮት ጥበብ ሲጎድለው ገንዘቡ አይበቃውም፤ ጓደኛ ኖሮት ጥበብ ሲጎድለው የብቸኝነት ስሜት ተጠቂ ይሆናል ወይም የተሰጡትን ሰዎች በአነጋገርና በግንኙነት አያያዝ ጉድለት ያጣቸዋል፤ ስራ ኖሮት ጥበብ ሲጎድለው በሚያደርገው ነገርና በውሎው ድካም እንጂ እርካታ አይሰማውም፤ ዕድል ኖሮት ጥበብ ሲጎድለው ችግርና ተራራ እንጂ ደረጃና ተስፋ አይታየውም፤ የሚወደዱ ውጤቶች የማይወደዱ መንገዶች እንዳሏቸው ባለማስተዋል ያለ መንገድ መዳረሻ በመፈለግ ይባክናል። ስለዚህ የጥበብ ጉድለት ያለንን ሁሉ የሌለን ያደርግብናል።

በዚህ መጽሐፍ ልዩ ልዩ የጥበብ ገጽታዎችና አሠራሮች እጅግ ሰፊ በሆነ ሁኔታ ተተንትነዋል። ኑሮአችንን በጥበብ እንድንኖር በዚህ መጽሐፍ ይህ እውነት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ንጽጽር ከብዙ ምሳሌዎች ጋር ቀርቧል። በማንበብ ራስዎን ይጥቀሙ፤ ከዚያም ቤተሰብዎንና ቤተክርስትያንን ይጥቀሙ።



Możesz być zainteresowany

Klienci, którzy kupili tę książkę, kupili również

Archangels

Angela Lewis
66.43
60.65

inhala y exhala

STUART SANDEMAN
30.07
14.03
22.60

La luz de la oración

CASTRO DE SOUZA
19.61

Mi nő ott?

Constanza Droop
45.91

Gestao democratica e participativa

Lauro Vinicius L. Chirotto
243.43
54.78

My Home Is My Tent

Michael Schiefel
57.86

The Lumby Lines

Gail Fraser
69.72
50.89
102.79

Ambassador

William Alexander
66.43

Defekte Demokratie

Wolfgang Merkel
364.56