Książka የልጅነት መንፈስ Tilahun Ermias Tilahun

የልጅነት መንፈስ

Język: Amharski
Oprawa: Miękka
Wydawca: Indy Pub
Dostępność: Dostępna u dostawcy
Wysyłamy za 14-21 dni
52.08
ክርስቶስ ሰማይንና ምድርን ያገናኘ የማይነካካውን ያነካካ እውነተኛ መሰላል ነው። ለመሆኑ መሰላል ምንን ያሳየናል? መሰላል አንደኛ ቆመን ልንደርስበት ወደማንች...

Informacje o książce

Język
Amharski
Oprawa
Książka - Miękka
Data wydania
2014
strony
92
EAN
9781087925646
ISBN
1087925649
Enbook ID
35515512
Wydawca
Waga
136
Wymiary
152 x 229 x 5

Pełny opis

ክርስቶስ ሰማይንና ምድርን ያገናኘ የማይነካካውን ያነካካ እውነተኛ መሰላል ነው። ለመሆኑ መሰላል ምንን ያሳየናል? መሰላል አንደኛ ቆመን ልንደርስበት ወደማንችልበት ከፍታ የምንወጣበት ነገር ነው። ስለዚህ መሰላል ስናይ ከፍ ያለ ነገር እንዳለ እናያለን። እግዚአብሔርና የመጥራቱ ዋጋ ባለንበት ሆነን ልንደርስባቸው የማንችል ከፍ ያሉ ናቸው። እጅጉን ከፍ ወዳለው ወደ እግዚአብሔርና ከሐሳባችን ጋር ሲነጻጸር ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ ወደሚርቀው ሐሳቡ ለመድረስ መሰላል ያስፈልገናል። ያለንበትን ዝቅታ ርቀት ያወቀው እግዚአብሔርም ክርስቶስን ወደርሱ የምንደርስበት መሰላል አድርጎ ሰጥቶናል።


ክርስቶስን እንደመሰላል ካወቅነው የመሰላልን አሰራርና አጠቃቀም ደግሞ መረዳት ይኖርብናል። ስለዚህ በሁለተኛ ደረጃ መረዳት ያለብን መሰላል በአንድ እርምጃ ከታች እስከላይ የምንደርስበት ሳይሆን ብዙ ደረጃዎች ያሉትና ካንዱ ደረጃ ወደሌላው ደረጃ እየተራመድን የምንወጣበት መሆኑን ነው። መሰላልን መሰላል ያስባለው የእኛን እርምጃ የሚመጥኑ ብዙ ደረጃዎች ያሉት መሆኑና ረጅሙን ከፍታ በጥቂት በጥቂቱ እንድንወጣ ማድረጉ ነው። የልጅነት መንፈስ የተባለው ይህ መልእክት ይህንን ደረጃ በተግባራዊ መንገድ የሚያሳየንና ትልቅና ከፍ ያለ ወደሆነው ወደ እግዚአብሔርና ከፍ ወዳለው ሐሳቡ ደረጃ በደረጃ እንዴት እንደምንራመድ የሚመራን ነው። የተጠራንበት የእግዚአብሔር ዓላማ ገና ጌታን ስንቀበል የተፈጸመ ወይም እኛን ልጅ አድርጎ ብቻ ያለቀ ሳይሆን እነዚህ የዚህ መሳል የመጀመሪያ ደረጃዎች መሆናቸውንና ከመዳንና ከልጅነት ተነስተን ከደህንነት ከፍታ ወደ ማይጠፋ ዘርነት፣ ከማይጠፋ ዘርነት ወደ ልጅነት ክብር፣ ከልጅነት ክብር ወደ ልጅነት መገለጥና ከዚያም በሚገለጡት ልጆች ወደሚሆነው የፍጥረት ነጻነት እያንደረደረ የተወሰነልንን ከፍታ ያሳየናል።


Możesz być zainteresowany

105.95
113.40
49.00
331.97

Healing

Jim Cotter
69.44

Light in Architecture

Elisa Valero Ramos
193.26

Strong

Lou Schuler
95.44
223.43
83.13

Hippie Lane

TALINE GABRIELIAN
80.36

Flannery O'Connor and Me

Dr James Lewis McLeod
106.85

Klienci, którzy kupili tę książkę, kupili również

241.78

Ari

Opolska
33.72

Diario sereto de Pulgarcito

Philippe Lechermeier
87.40

Aayurarogyasoukhyam

DR. SUKUMARAN
72.52
71.82

Bullet Points

Mark Watson
108.73
75.49
120.84
71.52
94.35
389.52
22.81
247.44
63.39

Indijska mitologija

Arthur Berriedale Keith
66.66

Ünnepelj velünk!

Vadadi Adrienn
51.09