Książka ከድህነት መውጫ መሰላሎች Ermias Tilahun

ከድህነት መውጫ መሰላሎች

Język: Amharski
Oprawa: Miękka
Wydawca: Indy Pub
Dostępność: Dostępna u dostawcy
Wysyłamy za 9-15 dni
60.40
ድህነት የገንዘብ እጥረት ሳይሆን አስተሳሰብ ነው። ብዙ ገንዘብ ኖሯቸው ከድህነት ግን ያልተላቀቁ ብዙ ሰዎች አሉ። እነዚህ ምንም እንኳን የገንዘብ እጥረት ባይኖ...

Informacje o książce

Język
Amharski
Oprawa
Książka - Miękka
Data wydania
2008
strony
186
EAN
9781087873879
ISBN
1087873878
Enbook ID
50417320
Wydawca
Waga
223
Wymiary
140 x 216 x 10

Pełny opis

ድህነት የገንዘብ እጥረት ሳይሆን አስተሳሰብ ነው። ብዙ ገንዘብ ኖሯቸው ከድህነት ግን ያልተላቀቁ ብዙ ሰዎች አሉ። እነዚህ ምንም እንኳን የገንዘብ እጥረት ባይኖርባቸውም፣ አስተሳሰባቸው ውስጥ ያለው ድህነት ስላልተሸነፈ፣ ይህ፣ ድህነት ከሰዎች ጋር ባላቸው ግንኙነት፣ በባህሪያቸው፣ በስብዕናቸው፣ በተለያየ መልኩ ይገለጣል። ስለዚህ፣ ድህነት የገንዘብ ድህነት ብቻ ሳይሆን፣ የባህሪ ድህነት፣ የአስተሳሰብ ድህነት፣ የስብዕና ድህነት፣ የግንኙነት ድህነት፣ የባህል ድህነት ወ.ዘ.ተ ተብሎ ሊዘረዘር ይችላል። ከእነዚህ ሁሉ ግን፣ መሰረታዊው የአስተሳሰብ ድህነት ነው።

አስተሳሰባችን ውስጥ ድህነት ካለ በኢኮኖሚ አቅማችን እንኳን እጥረት ባይኖርብን፣ ከድህነት ተጽዕኖ ውጭ ግን አይደለንም። ድህነትን ከአስተሳሰባቸው ማስወገድ የቻሉ ከኢኮኖሚያቸው ድህነትን ማስወገድ ያን ያህል ከባድ አይሆንባቸውም። ምክንያትይም የኢኮኖሚ ድህነትም ቢሆን መነሻ መሰረቱ የአስተሳሰብ ድህነት ነው። በዚህ መጽሐፍ የግል ገንዘብ (personal finance) አጠቃቀምንና ከገንዘብ ጋር የተያያዘ አስተሳሰብን በተመለከተ ስነ ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ መርሆች ተጣምረው ቀርበዋል። 


Klienci, którzy kupili tę książkę, kupili również

DNA Damage and Repair

Jac A. Nickoloff
637.13
191.58

Stimmfaden

Róza Domascyna
76.72
158.64

Perce-neige

Andrew Miller
45.25

La Cité de Dieu

Edgar Lawrence Doctorow
120.13

The Scandinavian World

Andrew Charles 1909- O'Dell
165.68

Bones

Natasha Stoynoff
53.07
74.08